አንድ ሴት በስልክዋ ማያ ገጽ ላይ በሆነ ነገር ላይ ፈገግ ትላለች

በየቀኑ ውሂብ አገልግሎቶቻችን ለእርስዎ በተሻለ መልኩ እንዲሠሩ ያደርጋል።

ለዚህም ነው የግል እንደሆነ እና ደህንነቱ እንደተጠበቀ ማቆየት – እንዲሁም እርስዎን እንዲቆጣጠሩት ማድረግ – ለእኛ አስፈላጊ የሆነበት ምክንያት።

ውሂብ ለአንዲት ሴት ዣንጥላ በማሳየት እንደሚዘንብ ያሳውቃታል

ውሂብ ለእርስዎ ጥያቄዎች መልስ ይሰጣል — ልክ በሚፈልጓቸው ጊዜ።

ቢስክሌት እየጋለበ ያለ ሰው በሌላ ቋንቋ መልዕክት ለመለዋወጥ ውሂብን ይጠቀማል

ማለት ያለብዎትን ትክክለኛዎቹን ቃላት እንዲያገኙ ያግዘዎታል፣ በማንኛውም ቋንቋ።

Google ካርታዎች አንድ ሰው ወደ መድረሻው የሚያደርሰው የተሻለውን መንገዱ ያሳያል

እርስዎንም ከሀ ወደ ለ…ወደ ሐ ያደርሰዎታል፣ ልክ በጊዜ።

አንድ ሰው የጆሮ ማዳመጫዎችን በመጠቀም ዘፈኖች እየሰማ ይደንሳል

እርስዎ ጮክ ብለው እንዲስቁ የሚያደርግዎትን ቪዲዮ — ወይም የሚወዱትን አዲሱ ዘፈን — እንዲያገኙ ያግዘዎታል።

አንድ ሴት ሶፋ ላይ ያሉ አንድን ሕጻን እና ውሻ ፎቶ ታነሳለች

እንዲሁም እርስዎ ባነሱት እያንዳንዱ ፎቶ ላይ የሚጨነቁላቸው ሰዎችን እንዲያገኙ ያግዛል።

የGoogle ግላዊነት፣ ደህንነት እና የመቆጣጠሪያ ጋሻዎች

ይሄ የግል ነው። ለዚህም ነው ውሂብዎን የምንጠብቀው።